በመጀመሪያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረትን እንዳውቅና እንድቀላቀል ያደረገኝን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ፤ በዚህ ህብረት ውስጥ በማሳለፌ ጌታ ህይወቴን በሁሉ አቅጣጫ በመጎብኘቱና በመስራቱ ፤ ያዘዘውንም በረከት ከተወደዱ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም አገልጋዮቼ በማግኘቴ ደስታዬ ፣ ለህብረቱም ያለኝ ፍቅር ታላቅ ነው፡፡
ኬልቅያስ አለሙ፣
ከድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ፣
የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ትምህርት ተመራቂ ተማሪ