በመጀመሪያ ሁላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ የረዳን እግዚአብሔር ለዘላለም ስሙ ይባረክ ፡፡
ሁላችንም ተመራቂዎች ከፊታችን ትልቅ እድል ተዘጋጅቶልናል እናም እግዚአብሔርን በመፍራትና ልጁንም ኢየሱስን በመምሰል በሁለንተና አቅጣጫ ማለትም በፖለቲካው ፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ግንባር ቀደምና ፋና ወጊ ሆነን ለሀገራችን በረከት እና ለእግዚአብሔር መንግስት መስፋት ምክንያት ሆነን እንድናልፍ ሁላችንም ሀላፊነታችን እንወጣ ስል መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡