Skip to content
የ 2009 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች፣ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ጌታ ረዳችሁ!
የህይወታችሁን እና የአገልግሎታችሁን አንድ ምዕራፍ አጠናቃችኋል፡፡ ምእራፍ ሁለት ደግሞ በጉጉት እየጠበቃችሁ ይገኛል:: ስለዚህ፣ ከፊታችሁ ባለው ምእራፍ በትውልዱ መካከል የጽድቅ ተጽዕኖ በመፍጠር፣ ሀገራችሁን ‘ትራንስፎርም’ እንድታደርጉ ጥሪዬን እያስተላለፍኩ፣ ምእራፍ ሁለት በእናንተ ህይወት የእግዚአብሔር ሀሣብ እና መልካምነት የሚፃፍበት እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ፡፡ ተባረኩ!!
ጆን ክፍሌ፣
የምስራቅ-ኢቫሱ ቢሮ አስተባባሪና የድሬዳዋ ካምፓስ አገልጋይ
Go to Top