እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ! መጨረስ ደስ ይላል! “ከነሙሉ ክብሩ፣ ጥቅሙና ግዴታው ጋር!” እንዲሉ፤  ይህ ዓይነቱ መጨረስ የሌላ አዲስ ምዕራፍ ጅማሬ እንጂ በራሱ የሁሉ ነገር ፍጻሜ አይደለም፡፡ በትምህርት ቤት ቆይታችን የሰበሰብናቸው ነገሮች፣ ወደፊት በምንሰማራበት የሥራ መስክ በተሻለ መልኩ ለሰዎች በረከትን፣ ለእግዚአብሔር ደግሞ ክብርን የምናመጣበት የአገልግሎት ዕድልን ያሰፋልናል፡፡ በተለይ ይህ ወቅት ምን አገኛለሁ በሚል ስሌት ብቻ ሳይሆን ምን…