ውድ ተመራቂዎች . . .

ውድ ተመራቂዎች ከሁሉ አስቀድሜ በህይወት ዘመናችሁ ከሚያጋጥሟችሁ ጥቂት አስደሳች እና የአዲስ ምዕራፍ ጅማሬ የሆኑ ወቅቶች መካከል አንድ  ለሆነው የምረቃ በኣላችሁ እንኳን አበቃችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ በእውነትም ለዓመታት በትምህርት ገበታ የሚያጋጥሙ የክፍል…

መልእክተ ተመራቂ ተማሪ፡- 2008 ዓ.ም

ቀዝቃዛ የስሜት ወላፈን፤ ፍርሃት፤ ባዶነትና በህይወት ሸለቆ ውስጥ ተሰፋ መቁረጥ፣ አሁን ያ ሁሉ አልፏል፡፡ ነገር ግን አንድን ነገር ያስታውሱኛል፣ “የእግዚአብሔር አደባባይ”፡፡ ፊቴ በርቶ፤ ልቤ ሞልቶ፤ ሀዘንና ጭንቀቴን ረስቼ፣ ፍጹም በሆነ…

ታማኝ ባለአደራ

ታማኝ ባለአደራ ውድ የ2008 የዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተመራቂዎች፣   እንኳን ደስ አላችሁ፡፡  ባለፉት ጥቂት ዓመታት በየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች የሚገባችሁን የትምህርት ዝግጅት ስታደርጉ ቆይታችሁ ለመመረቅ መብቃታችሁ ደስ ያሰኛል፡፡  ከዚህ በኋላም ቀጣይ የሃገርና…

መልእክተ ተመራቂ ተማሪ፡- 2008 ዓ.ም

በመጀመሪያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረትን እንዳውቅና እንድቀላቀል ያደረገኝን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ፤ በዚህ ህብረት ውስጥ በማሳለፌ ጌታ ህይወቴን በሁሉ አቅጣጫ በመጎብኘቱና በመስራቱ ፤ ያዘዘውንም በረከት ከተወደዱ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም…

መልእክተ ተመራቂ ተማሪ፡- 2008 ዓ.ም

በመጀመሪያ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ና ምስጋና ይሁን:: በዚህ ባለንበት ዘመን የሕይወት ምንጭ፥ የሁሉ ነገር መገኛና ባለሥልጣን የሆነው የእግዚአብሔርን ቃል በትህትና እና በቅን ልብ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግር ሥር ሆነው የመማር…