ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ (219) ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨመሩ

“ መከሩስ ብዙ ነው፥…..” ሉቃስ 10፡2 የቀደሙ የዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች፣ ለተመደቡበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራሳቸውን የክርስቶስ መልእክተኛ አድርገው ይቆጥሩ እንደነበር የጽሑፍ መረጃዎች ይናገራሉ፡፡ ለህትመት እየተዘጋጀ ያለው የኢቫሱ የታሪክ ሰነድም…

አርባ አንድ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨመሩ

“መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዴህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።” ሉቃስ 10፡2 በጥቅምት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ በአስራ አምስት ካምፓሶች ውስጥ አርባ አንድ ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል፡፡…

የኢቫሱ ስልታዊ ዕቅድ ንድፍ ላይ ውይይት ተካሔደ

በየካቲት 2009 ዓ.ም የተጀመረው የኢቫሱን የቀጣይ አምስት አመታት ስልታዊ ዕቅድ የመንደፍ ስራ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ባሣለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም በሠንዳፋ የልጆች ዕድገት ስልጠና እና ምርምር ማዕከል ከተማሪዎች፣ ከምሩቃን፣…

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ኢቫሱን ተቀላቀሉ

ባለፉት ሶስት አመታት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር(ኢቫሱ) ተግቶ እየሰራ እንዲሁም እመርታ እያሳየ ካለባቸው የትኩርት አቅጣጫዎች መሀከል የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን በማብዛት፣ በእያንዳንዱ ካምፓስ የወንጌላውያን ተማሪዎችን ማገልገል አንዱ ነው፡፡ በዚሁም መሰረት…

የኢቫሱ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

የ2010 ዓ.ም የመጀመርያው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ) የሙሉ ጊዜ አገልጋዮቹን አቅም የሚያጎለብትበት ስልጠና ተካሔደ፡፡ ስልጠናው በቅርቡ ለዚሁ አላማ በለገጣፎ አካባቢ በተከራየው የስልጠና ማዕከል ውስጥ ለአስራ ሁለት ቀናት ማለትም…

ወንጌል ምንድነው?

ወንጌል ምንድነው? ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ…

የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ)፣ የሚዘጋጀው ዓመታዊው የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች፣ የመሪዎች ጉባኤ ደብረዘይት በሚገኘው የመሠረተ ክርስቶስ ኮሌጅ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ እንደነበረ የሚታወስ ሲሆን ቅዳሜ ማታ…

ዓመታዊ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

  በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ( ኢቫሱ)፣ የሚዘጋጀው ዓመታዊው የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች፣ የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡  ብሔራዊ ጉባኤው፣ ከ አንድ መቶ ሃምሣ ስምንት (158) የመንግስትና…