ወንጌል ለምን እንመሰክራለን?

ወንጌል ለምን እንመሰክራለን?   ሰዎች ሁሉ ከእግዚአብሄር ጋር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ባለ እምነት ታርቀው የዘላለምን ህይወት እንዲያገኙ ካለን ልባዊ ፍላጎት  የተነሣ ወንጌልን እንሰብካለን። ሰዎች የምስራቹን ካልሰሙ በኃጢአታቸው ምክንያት የዘላለም ሞትን ይሞታሉ። የእግዚአብሄርም ቁጣ በአለማመናቸው ምክንያት በእነሱ ላይ ይኾናል። የምንመሰክርበትን አንኳር ምክንያት በሁለት መንገድ ማስቀመጥ እንችላለን።  ሰዎችን በክርስቶስ ፍቅር ስለምንወድዳቸው ወንጌልን እንነግራቸዋለን። “..የክርስቶስ ፍቅር ግድ…