ወንጌል አድራሹ ሰው…

ወንጌል አድራሹ ሰው፣ መልእክቱን ለማድረስ… የወንጌል የምሥራች የሰውን የዘላለም እጣ ፈንታ የሚወስን ታላቅ መልእክት ነው፡፡  ይሄን ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የምሥራች ሊሰሙት የተገባቸው ደግሞ የሰው ልጆች ሁሉ ናቸው፡፡ የምሥራቹ አዋጅ የሚታወጅበት ሥፍራም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ነው፡፡ የዘላለም ህይወት አዋጁን የሚናገሩት ደግሞ በወንጌሉ አምነው የዳኑ ቅዱሳን ሁሉ ናቸው፤የወንጌልን የምሥራች ለህዝብ ሁሉ እንዲናገሩ ተልዕኮን ተቀብለዋል፡፡ የሚናገሩት የወንጌል…