ባለ አደራነት

ባለ አደራነት   አስጢፋኖስ ገድሉ እንደ መግቢያ አደራ በማኅበረሰባችን መስተጋብር ውስጥ ለየት ያለ ትኩረት ከሚሰጣቸው እሴቶች መካከል አንዱ ነው….ይህ ይበል የሚያሰኝ ነው! የተሰጠውን አደራ በሚገባ ያልተወጣ ሰው “አደራውን የበላ” ተብሎ ይወቀሳል….በዚህም ኀፍረት ይሰማዋል፡፡ ይህንንም ወቀሳ ፍራቻ ጭምር ሰዎች በአደራ የተሰጣቸውን ጉዳይ በጥንቃቄ ሲይዙና ሲንከባከቡ ይስተዋላል፡፡ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት ባለ አደራነትን ሲተረጉም “አንድን ነገር በጥንቃቄ መከወን…