የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ)፣ የሚዘጋጀው ዓመታዊው የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች፣ የመሪዎች ጉባኤ ደብረዘይት በሚገኘው የመሠረተ ክርስቶስ ኮሌጅ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ እንደነበረ የሚታወስ ሲሆን ቅዳሜ ማታ (ነሐሴ 13/2009 ዓ.ም) ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ የጉባኤው መሪ ሐሳብ፣ በካምፓስ ውስጥ << ለኢየሱስ መኖር፤የኢየሱስ ምስክር መሆን>> የሚል ነበር፡፡ በስድስቱ ቀናቶች በዚሁ መሪ ሐሳብ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ትምህርቶችና…

ዓመታዊ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

  በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ( ኢቫሱ)፣ የሚዘጋጀው ዓመታዊው የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች፣ የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡  ብሔራዊ ጉባኤው፣ ከ አንድ መቶ ሃምሣ ስምንት (158) የመንግስትና የግል ዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች የሚወከሉ የተማሪ መሪዎች የሚሣተፉበት ሲሆን፣ የተሣታፊዎቹ ቁጥርም አምስት መቶ (500) እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ዓመት፣ የጉባኤው መሪ ሐሳብ ፣ በካምፓስ ውስጥ…

Dear Graduates!

Dear Graduates! I feel greatly honored to congratulate you for your successful completion of the journey you had to reach this special day. It is indeed unforgettable event of your life which is the result of hard work, patience and tolerance for all the challenges you have faced in your campus life. Finally, as Apostle…

እንኳን ደስ አላችሁ

ትላንት ዛሬን አይደለም ዛሬም ደግሞ ነገን ፈፅሞ ሊሆን አይችልም ሆኖም ግን ሰዎች ለእግዚአብሔር ሀሳብና እቅድ ከመኖር ይልቅ ለራሳቸው ሀሳብና ፍቃድ ሲኖሩ ይስተዋላል። መማራችንም ሆነ መስራታችን ለእግዚአብሔር ክብር መሆን አለበት። መፅሐፍ ቅዱስ በ2ኛ ቆሮ 5÷15 ላይ ሲናገር |“በህይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሳው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ ይላል።”  ስለዚህ ተመራቂ ተማሪዎች በቀረው…

Congratulations!

I would like to congratulate you for the successful completion of your studies. Dear graduates always make sure that you are well connected with God; the purpose of God is bigger than you. So live and die for it!!! Ephesians 2:10. God has called Abraham to bless nations through him, and also God has called…

እንኳን ደስ አላችሁ

ዉድ የ2009 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ ላለፉት ጥቂት አመታት እግዚአብሔር በብዙ መንገድ እያስተማራችሁ፤ ከክብር ወደ ክብርም ሲለዉጣችሁ፤ ዓላማዉ በእናንተ ላይ ምን እንደሆነ እንድታወቁ ዘንድ እፈልጋለሁ፡፡ እርሱም በምትሠሩበት መሥሪያ ቤት ሁሉ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን እንድታስከብሩ፣ በደረሳችሁበት ቦታ ሁሉ በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንድትሆኑ እና ስማችሁን ሳይሆን ስሙን እንድታስጠሩ ነዉ፡፡ እጣችሁ የእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ ባለበት…

እንኳን ጌታ ረዳችሁ!

የ 2009 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች፣ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ጌታ ረዳችሁ! የህይወታችሁን እና የአገልግሎታችሁን አንድ ምዕራፍ አጠናቃችኋል፡፡ ምእራፍ ሁለት ደግሞ በጉጉት እየጠበቃችሁ ይገኛል:: ስለዚህ፣ ከፊታችሁ ባለው ምእራፍ በትውልዱ መካከል የጽድቅ ተጽዕኖ በመፍጠር፣ ሀገራችሁን ‘ትራንስፎርም’ እንድታደርጉ ጥሪዬን እያስተላለፍኩ፣ ምእራፍ ሁለት በእናንተ ህይወት የእግዚአብሔር ሀሣብ እና መልካምነት የሚፃፍበት እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ፡፡ ተባረኩ!! ጆን ክፍሌ፣ የምስራቅ-ኢቫሱ ቢሮ…

congratulations!

I would like to say congratulations for you, your family or your guardians and your friends. Graduation of College is not the end, but it is the beginning. Therefore, get ready to the next advance. Anything is possible when you just believe in God. Step into the future with a prayer in your heart and…

Congratulations!

It is a privilege to congratulate you. Today, you are about to mark the end of one chapter in your lives and the beginning of a new one. I trust the Lord that he will continue supporting and upholding you even after graduation.  So, at this critical time of your life here is my message…