እንኳን ደስ አላችሁ

ትላንት ዛሬን አይደለም ዛሬም ደግሞ ነገን ፈፅሞ ሊሆን አይችልም ሆኖም ግን ሰዎች ለእግዚአብሔር ሀሳብና እቅድ ከመኖር ይልቅ ለራሳቸው ሀሳብና ፍቃድ ሲኖሩ ይስተዋላል። መማራችንም ሆነ መስራታችን ለእግዚአብሔር ክብር መሆን አለበት። መፅሐፍ…

እንኳን ደስ አላችሁ

ዉድ የ2009 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ ላለፉት ጥቂት አመታት እግዚአብሔር በብዙ መንገድ እያስተማራችሁ፤ ከክብር ወደ ክብርም ሲለዉጣችሁ፤ ዓላማዉ በእናንተ ላይ ምን እንደሆነ እንድታወቁ ዘንድ እፈልጋለሁ፡፡ እርሱም በምትሠሩበት…

እንኳን ጌታ ረዳችሁ!

የ 2009 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች፣ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ጌታ ረዳችሁ! የህይወታችሁን እና የአገልግሎታችሁን አንድ ምዕራፍ አጠናቃችኋል፡፡ ምእራፍ ሁለት ደግሞ በጉጉት እየጠበቃችሁ ይገኛል:: ስለዚህ፣ ከፊታችሁ ባለው ምእራፍ በትውልዱ መካከል የጽድቅ…

እንኳን ደስ አላችሁ

 በመጀመሪያ ሁላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ የረዳን እግዚአብሔር  ለዘላለም ስሙ ይባረክ ፡፡ ሁላችንም ተመራቂዎች  ከፊታችን ትልቅ እድል ተዘጋጅቶልናል እናም እግዚአብሔርን  በመፍራትና ልጁንም ኢየሱስን በመምሰል በሁለንተና አቅጣጫ ማለትም በፖለቲካው…

“ባርካቸው” ብያለሁ

በአመታት ያልተለወጠው የዘመናት ጌታ ለኛ ደግሞ ይህንን ጊዜ ስላመጣልን ደስ ብሎኛል። ወደ ኃላ ዞር ብዬ ስመለከት ጐልተው የሚታዩ እንዳልክዳቸዉ ደምቀው የሚያበሩ የአምላክ የምህረት ቀናት ይታዩኛል። ደግሞም ጌታ በግቢ ስለሰጠኝ የተወደዱ…