እንኳን ደስ ያለን!

  በመጀመሪያ ለረዳን ላገዘን ባሳለፍናቸዉ ዓመታት ሁሉ በድካምም ሆነ በብርታት በፀጋዉና በምህረቱ ለደገፈን በህብረቶቻችን በነበረን ቆይታ ሁሉ በክብሩ እየተገለጠ ላስደነቀን ለምንወደዉ ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት፡፡ በመቀጠል የዚህ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ሁሉ እንኳን ደስ ያለን ማለት እወዳለው፡፡ በመጨረሻ ማስተላለፍ የምፈልገዉ መልዕክት የሀገራችን መንፈሳዊ እና ምድራዊ ተኃድሶ የሚመጣዉ በእኛ እንደሆነ አምናለሁ፤ ስለሆነም ሁላችንም በተማርንበት የሞያ…

አዎ አሳክተነዋል!

አዎ አሳክተነዋል! የመጀመሪያውን ወሳኝ የህይወታችን  ምዕራፍ በአምላካችን ክንድ አጠናቀነዋል ፥እርሱም የመጀመሪያ ዲግሪ መያዛችን ነው።ውድ ተመራቂዎች እንኳን  ለዚህ ቀን እግዚአብሔር አደረሳችሁ።ህይወት ረዥም ጉዞ ናት፥ በጉዞው ውስጥ የምናገኛቸው ስኬቶች እና መመረቃችን የራዕያችን ፍጻሜ ሳይሆን ለወደፊቱ ስኬታችን አና ግባችን መነሻ ነጥብ ናቸው። ይህ ምርቃት እግዚኣብሔር ከእኛ  ጋር ከሆነ እና ተግተን ከሰራን  አላማችንን ለማሳካት ምን ያህል አቅም አንዳለን ያሳየንበት…