የኢቫሱ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

የ2010 ዓ.ም የመጀመርያው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ) የሙሉ ጊዜ አገልጋዮቹን አቅም የሚያጎለብትበት ስልጠና ተካሔደ፡፡ ስልጠናው በቅርቡ ለዚሁ አላማ በለገጣፎ አካባቢ በተከራየው የስልጠና ማዕከል ውስጥ ለአስራ ሁለት ቀናት ማለትም ከዕረቡ መስከረም 3 እስከ 15, 2010 ዓ.ም ተካሒዷል፡፡ ስልጠናው፣ መላው የኢቫሱን አገልጋዮች በሶስት ቡድን በመክፈል የተካሄደ ሲሆን፤ የመጀመርያው በዚህ 2010 ዓ.ም የተቀላቀሉ አገልጋዮች፣ ሁለተኛው ነባር…