የኢቫሱ ስልታዊ ዕቅድ ንድፍ ላይ ውይይት ተካሔደ

በየካቲት 2009 ዓ.ም የተጀመረው የኢቫሱን የቀጣይ አምስት አመታት ስልታዊ ዕቅድ የመንደፍ ስራ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ባሣለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም በሠንዳፋ የልጆች ዕድገት ስልጠና እና ምርምር ማዕከል ከተማሪዎች፣ ከምሩቃን፣ ከኢቫሱ ቦርድ አባላት እና ከሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የተወከሉ 18 ሰዎች በተገኙበት የእቅዱ ስልት እና ግብ የማስቀመጥ ስራ ተከናውኗል፡፡ በዚሁ ጉባኤ ላይ፣ ሁለት የስልታዊ እቅድ ቅየሳው…