እንኳን ደስ ያለን!

  በመጀመሪያ ለረዳን ላገዘን ባሳለፍናቸዉ ዓመታት ሁሉ በድካምም ሆነ በብርታት በፀጋዉና በምህረቱ ለደገፈን በህብረቶቻችን በነበረን ቆይታ ሁሉ በክብሩ እየተገለጠ ላስደነቀን ለምንወደዉ ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት፡፡ በመቀጠል የዚህ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ሁሉ እንኳን ደስ ያለን ማለት እወዳለው፡፡ በመጨረሻ ማስተላለፍ የምፈልገዉ መልዕክት የሀገራችን መንፈሳዊ እና ምድራዊ ተኃድሶ የሚመጣዉ በእኛ እንደሆነ አምናለሁ፤ ስለሆነም ሁላችንም በተማርንበት የሞያ…

አዎ አሳክተነዋል!

አዎ አሳክተነዋል! የመጀመሪያውን ወሳኝ የህይወታችን  ምዕራፍ በአምላካችን ክንድ አጠናቀነዋል ፥እርሱም የመጀመሪያ ዲግሪ መያዛችን ነው።ውድ ተመራቂዎች እንኳን  ለዚህ ቀን እግዚአብሔር አደረሳችሁ።ህይወት ረዥም ጉዞ ናት፥ በጉዞው ውስጥ የምናገኛቸው ስኬቶች እና መመረቃችን የራዕያችን ፍጻሜ ሳይሆን ለወደፊቱ ስኬታችን አና ግባችን መነሻ ነጥብ ናቸው። ይህ ምርቃት እግዚኣብሔር ከእኛ  ጋር ከሆነ እና ተግተን ከሰራን  አላማችንን ለማሳካት ምን ያህል አቅም አንዳለን ያሳየንበት…

Dear Graduates of 2017

Dear Graduates of 2017 It is a great honor for me to congratulate you on behalf of the board of EvaSUE on this great occasion. It is delightful to see you graduate, finally it is paying of your dedication and hard work. We are especially grateful to the Lord for the favor He extended to…

ለመስማት መቅረብ

ለመስማት መቅረብ…   እግዚአብሔር ተናጋሪ አምላክ ነው፡፡ ሐሳብ ስላለው ይናገራል፤ ዓላማ ስላለው ይናገራል፤ ግብ ተኮር ስለሆነ ይናገራል፤ አፍቃሪም ስለሆነ ይናገራል፡፡ ከመጀመሪያው አንስቶ ሲናገር ነበር፡፡ ፍጥረትን እንኳ ወደ መኖር ያመጣው አናግሮ ነው፡- “ይሁን” እያለ፡፡ ሲፈጥር እንደ ተናገረ፤ ከፈጠረም በኋላ ተናግሯል፤ ባርኳል፡- “ብዙ ተባዙ…ግዟቸው” (ዘፍ 1፥28) ብሎ፤ መመሪያ ሰጥቷል፡- “አትብላ…ትሞታለህ” ብሎ (ዘፍ 2፥17)፡፡ ሰው ሲወድቅም መናገር ቀጠለ፣…

Cost of ‘non-discipleship’

A young German minister by the name Dietrich Bonhoeffer wrote a transformational book by the title Nachfolge (literally: “following” or: “the act of following”) in 1937. The book was published in a very trying season. It was during the height of the second world war that Bonhoeffer wrote this daring book that call the church…

Congratulations!!

Congratulations   I am deeply delighted to join with so many people to offer my congratulations to you on this great achievement of yours.  You have reached another milestone in your life’s journey. I believe that God is at work preparing a new generation to serve our society and beyond. I am excited about the…

የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን የቤተክርስቲያን አባላት

የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን የቤተክርስቲያን አባላት   የካምፓስ ቆይታ በመንፈሳዊ ህይወት ለማደግ፣ ለአገልግሎት ዝግጅት ቁልፍ ስፍራ ነው። ምሩቃን በካምፓስ ቆይታቸው ይዘው የሚወጡት በሞያ ስልጠና ያገኙትን ድግሪ ብቻ ሣይሆን የከበረ መንፈሳዊ ዕውቀትና ልምድም እንደሆነ ይታመናል። ስለዚህ ምሩቃን  ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን ትልቅ ሐብት ናቸው። በካምፓስ ቆይታቸው ያካበቱት መንፈሳዊ ዕውቀትና ልምምድ ለራሳቸው ብቻ ሣይሆን ለቤተክርስቲያንም ጠቀሜታው አያጠያይቅም። እንደ ተሰጣቸው የፀጋ ስጦታ…

ባለ አደራነት

ባለ አደራነት   አስጢፋኖስ ገድሉ እንደ መግቢያ አደራ በማኅበረሰባችን መስተጋብር ውስጥ ለየት ያለ ትኩረት ከሚሰጣቸው እሴቶች መካከል አንዱ ነው….ይህ ይበል የሚያሰኝ ነው! የተሰጠውን አደራ በሚገባ ያልተወጣ ሰው “አደራውን የበላ” ተብሎ ይወቀሳል….በዚህም ኀፍረት ይሰማዋል፡፡ ይህንንም ወቀሳ ፍራቻ ጭምር ሰዎች በአደራ የተሰጣቸውን ጉዳይ በጥንቃቄ ሲይዙና ሲንከባከቡ ይስተዋላል፡፡ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት ባለ አደራነትን ሲተረጉም “አንድን ነገር በጥንቃቄ መከወን…