30 የምህረትና የቸርነት ዓመታት፣

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት፣ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አክብሯል፡፡ ዝግጅቱ የተካሄደው ከሚያዝያ 26 – 28/2010 ዓ.ም፣ ለሦስት ቀናት ነበር፡፡የፕሮግራሙ ዋና አላማ፣ የህብረቱን 30ኛ የምስረታ ዓመት ተንተርሶ፣ እግዚብሔርን ማመስገንና ማምለክ፤ ምሩቃንንና ተማሪዎችን በማቀራረብ አብረው እንዲሰሩ ማነሳሳትና ህብረቱን እስከ አሁን እየደገፉ ያሉትን ምሩቃንና ሌሎች አካላትን…

IFES-Governance Development Training

Governance training was given by International Fellowships of Evangelical Students (IFES) to EvaSUE-National Board and Regional Advisory Board members. Including EvaSUE management team members, the number of participants was twenty-two (22). “Governance Matters” The training is a research output of governance practices of non-government organizations found in 35 countries. It was done by Maclellan Foundation.…

EvaSUE and IFES

A partnership more than four decades The relationship between Evangelical Students’ and Graduates’ Union of Ethiopia (EvaSUE ) and International Fellowship of Evangelical Students (IFES) dates back to 1974.  In the same year, Chua Wee Hian, the former director of IFES landed in Ethiopia for a working visit.  The main purpose of his visit was…

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር(ኢቫሱ)፣ ከተመሰረተ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ ከምስረታው (ከ1957 ዓ.ም) ጀምሮ  ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችን ሲያገለግል ቆይቷል፡፡ ማኅበሩ ፣ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ የእግዚአብሔር መንግስት በዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች ውስጥ እንዲሰፋ እየሰራ ይገኛል፡፡ በእስከአሁኑ አገልግሎቱም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ የቤተክርስቲያን  እና ሀገር መሪዎችን፣ አገልጋዮችን፣ በክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር የታነፁ ባለሙያዎችን ማፍራት ችሏል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ፣ በከፍተኛ…

የ2010 ዓ.ም የክርስቶስ ልዕልና ጉባኤ

በኢቫሱ የመካከለኛው ክልል ቢሮ በየዓመቱ የሚካሔደው የኢየሱስ ክርስቶስ ልዕልና ትምህርታዊ ጉባኤ፣ በተማሪዎች አልፎም በአዲስ አበባ እና አካባቢው ባሉ ምሩቃን፣ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እና የቤተክርስቲያን ወጣቶች ዘንድ ተጠባቂ እየሆነ የመጣ ፕሮግራም ነው፡፡ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ የተደረገው የኢየሱስ ክርስቶስ ልዕልና ኮንፍራንስ በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርሰቲያን፣ ከየካቲት 23 እስከ 25 2010 ዓ.ም ድረስ፣ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተካሂዷል፡፡ ለመጀመርያ…

የኢቫሱ- ቤተክርስቲያን እና አጋር አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መድረክ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማኅበር (ኢቫሱ)፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎችና አጋር አካላት ያዘጋጀው የአንድ (1) ቀን   የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ባለፈው የካቲት 15 /2010 ዓ.ም በሳሮ-ማሪያ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ኢቫሱ፣ የቤተክርስቲያን አጋዥ ተቋም ነው፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ፣ በከፍተኛ ተቋማት የሚገኙትን የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን እያገለገለ የሚገኘው፣ ይኸው ተቋም(ኢቫሱ)፣ ከተመሰረተ  ሃምሳ ሦስት ዓመት ሆኖታል፡፡ ወንጌላውያን ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ተገቢውን…

የክርስቶስ ልኅቀት ትምህርታዊ ጉባኤ፣ በደቡብ ኢቫሱ

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማኅበር (ኢቫሱ) አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የክርስቶስ ልኅቀት ትምህርታዊ ጉባኤ ( Supremacy of Christ Teaching Conference) ፣ ዛሬ በደቡብ ኢቫሱ አዘጋጅነት፣ በሀዋሳ ይጀመራል፡፡ ጉባኤው ከመካከለኛው ኢቫሱ ክልል ላለፉት አራት ዓመታት በአዲስ አበባ ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓመትም ጉባኤው ከ የካቲት 23-25 ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተካሂዷል፡፡ በዝግጅቱም ከሁለት ሺ አምስት መቶ በላይ ተዳሚዎች…