30 የምህረትና የቸርነት ዓመታት፣

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት፣ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አክብሯል፡፡ ዝግጅቱ የተካሄደው ከሚያዝያ 26 – 28/2010 ዓ.ም፣ ለሦስት ቀናት…