Life Interruption የሕይወት መቋረጥ/መቆራረጥ

በዓለማች በተከሰተው የቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ስራችን፤ ትምርታችን ፤ ዕቅድና ፕላናችን ፤ ለማናቀው ጊዜ ተቋርጧል። ታድያ ህይወት ሲቋረጥ እና ዕቅዶቻችን ሲቋረጡ እንዴት እንኑር? እንዴት ላለንበት ሁኔታ የሚመጥን የሕይወት ዘይቤ ይኑረን? የሚልጥያቄ ማንሳት፤ መልስም…

ከቃሉ ጋር መገናኘት

በኢቫሱ የተማሪዎች አገልግሎት በተደጋጋሚ ከምንወስዳቸው ስልጠናዎች አንዱ ‹ከቃሉ ጋር መገናኘት› (Scripture Engagement) የምንለው ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ከቃሉ ጋር ይበልጥ ለመገናኘት ልባችንን የሚያነሳሱ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን እናያለን፡፡ ይህንኑ ሃሳብ በሶስት ንዑሳን…