ከቃሉ ጋር መገናኘት

በኢቫሱ የተማሪዎች አገልግሎት በተደጋጋሚ ከምንወስዳቸው ስልጠናዎች አንዱ ‹ከቃሉ ጋር መገናኘት› (Scripture Engagement) የምንለው ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ከቃሉ ጋር ይበልጥ ለመገናኘት ልባችንን የሚያነሳሱ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን እናያለን፡፡ ይህንኑ ሃሳብ በሶስት ንዑሳን…