Life Interruption የሕይወት መቋረጥ/መቆራረጥ

በዓለማች በተከሰተው የቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ስራችን፤ ትምርታችን ፤ ዕቅድና ፕላናችን ፤ ለማናቀው ጊዜ ተቋርጧል። ታድያ ህይወት ሲቋረጥ እና ዕቅዶቻችን ሲቋረጡ እንዴት እንኑር? እንዴት ላለንበት ሁኔታ የሚመጥን የሕይወት ዘይቤ ይኑረን? የሚልጥያቄ ማንሳት፤ መልስም መሻት ጠቢብ ያደርጋል፡፡ ለዚህ ክስተት የሥነ መለኮት፣ የፍልስፍና፣የሕክምና፣የሳይንስ እና የሃይማኖት ሰዎች በተለያየ ግንዛቤ የተለያየ ትንታኔ ያስተላልፋሉ። በክርስቲያኑም ማህበረሰብ ውስጥ የእግዚአብሔር ቁጣ መገለጫ ነው ከሚለው ፤…