30 የምህረትና የቸርነት ዓመታት፣ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት፣ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አክብሯል፡፡ ዝግጅቱ የተካሄደው ከሚያዝያ 26 – 28/2010 ዓ.ም፣ ለሦስት ቀናት ነበር፡፡ የፕሮግራሙ ዋና አላማ፣ የህብረቱን 30ኛ የምስረታ ዓመት ተንተርሶ፣ እግዚብሔርን ማመስገንና ማምለክ፤ ምሩቃንንና ተማሪዎችን በማቀራረብ አብረው እንዲሰሩ ማነሳሳትና ህብረቱን እስከ አሁን እየደገፉ ያሉትን ምሩቃንና ሌሎች አካላትን ማመስገን ነበር፡፡ ፕሮግራሙ፣ ሚያዝያ 26/2010 ዓ.ም ዕለተ አርብ…

IFES-Governance Development Training

“Governance Matters” Governance training was given by International Fellowships of Evangelical Students (IFES) to EvaSUE-National Board and Regional Advisory Board members. Including EvaSUE management team members, the number of participants was twenty-two (22).   The training is a research output of governance practices of non-government organizations found in 35 countries. It was done by Maclellan…

EvaSUE and IFES

EvaSUE and IFES The relationship between Evangelical Students’ and Graduates’ Union of Ethiopia (EvaSUE ) and International Fellowship of Evangelical Students (IFES) dates back to 1974.  In the same year, Chua Wee Hian, the former director of IFES landed in Ethiopia for a working visit.  The main purpose of his visit was to observe works…

የኢቫሱ ስልታዊ ዕቅድ ንድፍ ላይ ውይይት ተካሔደ

በየካቲት 2009 ዓ.ም የተጀመረው የኢቫሱን የቀጣይ አምስት አመታት ስልታዊ ዕቅድ የመንደፍ ስራ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ባሣለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም በሠንዳፋ የልጆች ዕድገት ስልጠና እና ምርምር ማዕከል ከተማሪዎች፣ ከምሩቃን፣ ከኢቫሱ ቦርድ አባላት እና ከሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የተወከሉ 18 ሰዎች በተገኙበት የእቅዱ ስልት እና ግብ የማስቀመጥ ስራ ተከናውኗል፡፡ በዚሁ ጉባኤ ላይ፣ ሁለት የስልታዊ እቅድ ቅየሳው…

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ኢቫሱን ተቀላቀሉ

ባለፉት ሶስት አመታት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር(ኢቫሱ) ተግቶ እየሰራ እንዲሁም እመርታ እያሳየ ካለባቸው የትኩርት አቅጣጫዎች መሀከል የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን በማብዛት፣ በእያንዳንዱ ካምፓስ የወንጌላውያን ተማሪዎችን ማገልገል አንዱ ነው፡፡ በዚሁም መሰረት በ2010 ዓ.ም አስራ ስድስት የካምፓስ አገልጋዮች የኢቫሱን የተማሪዎች አገልግሎት ተቀላቅለዋል፡፡ እነዚህ አገልጋዮች በሚኖራቸው የአንድ አመት ቆይታ በህብረቶች ውስጥ በዋናነት ሚናቸው ጳውሎስ በ1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡11-12 ለጢሞቴዎስ…

የኢቫሱ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

የ2010 ዓ.ም የመጀመርያው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ) የሙሉ ጊዜ አገልጋዮቹን አቅም የሚያጎለብትበት ስልጠና ተካሔደ፡፡ ስልጠናው በቅርቡ ለዚሁ አላማ በለገጣፎ አካባቢ በተከራየው የስልጠና ማዕከል ውስጥ ለአስራ ሁለት ቀናት ማለትም ከዕረቡ መስከረም 3 እስከ 15, 2010 ዓ.ም ተካሒዷል፡፡ ስልጠናው፣ መላው የኢቫሱን አገልጋዮች በሶስት ቡድን በመክፈል የተካሄደ ሲሆን፤ የመጀመርያው በዚህ 2010 ዓ.ም የተቀላቀሉ አገልጋዮች፣ ሁለተኛው ነባር…

ወንጌል ምንድነው?

ወንጌል ምንድነው?  ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.4፡23፣ ማርቆ.1፡14-15) ፡፡ የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ እንዲተርፉ፤ኃጢአት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ክርስቶስ እየሱስ የሰው ልጆች…

የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ)፣ የሚዘጋጀው ዓመታዊው የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶች፣ የመሪዎች ጉባኤ ደብረዘይት በሚገኘው የመሠረተ ክርስቶስ ኮሌጅ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ እንደነበረ የሚታወስ ሲሆን ቅዳሜ ማታ (ነሐሴ 13/2009 ዓ.ም) ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ የጉባኤው መሪ ሐሳብ፣ በካምፓስ ውስጥ << ለኢየሱስ መኖር፤የኢየሱስ ምስክር መሆን>> የሚል ነበር፡፡ በስድስቱ ቀናቶች በዚሁ መሪ ሐሳብ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ትምህርቶችና…

Dear Graduates!

Dear Graduates! I feel greatly honored to congratulate you for your successful completion of the journey you had to reach this special day. It is indeed unforgettable event of your life which is the result of hard work, patience and tolerance for all the challenges you have faced in your campus life. Finally, as Apostle…

እንኳን ደስ አላችሁ

ትላንት ዛሬን አይደለም ዛሬም ደግሞ ነገን ፈፅሞ ሊሆን አይችልም ሆኖም ግን ሰዎች ለእግዚአብሔር ሀሳብና እቅድ ከመኖር ይልቅ ለራሳቸው ሀሳብና ፍቃድ ሲኖሩ ይስተዋላል። መማራችንም ሆነ መስራታችን ለእግዚአብሔር ክብር መሆን አለበት። መፅሐፍ ቅዱስ በ2ኛ ቆሮ 5÷15 ላይ ሲናገር |“በህይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሳው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ ይላል።”  ስለዚህ ተመራቂ ተማሪዎች በቀረው…