የተሐድሶ ጥሪ
የተሐድሶ ጥሪ, “መመርመር – መመለስ – መታደስ” በግልም በቤተ ክርስቲያንም ደረጃ
miscellaneous resources
በ2010 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ወደ ካምፓስ ለመግባት በዝግጅት ላይ ላላችሁ ወንጌላውያን ተማሪዎች በሙሉ በኢቫሱ ቤተሰብ ስም እንኳን ጌታ እረዳችሁ እናም እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን፡፡ በምትሄዱበት ካምፓስ ማንኛውም እገዛ ለማግኘት…
በ2009 ዓ.ም አመታዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ላይ በወንድም ዶ/ር ደስታ ላንገና የቀረበ፤ ነሐሴ 2009 ዓ.ም
በ2009 ዓ.ም አመታዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ላይ በወንድም ግርማ አልታዬ የተሰጠ፤ ነሐሴ 2009 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ወንጌሊዊያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር የወንጌሊዊያን ተማሪዎች ኅብረቶች መተዳድሪያ ደንብ