- Version
- Download 253
- File Size 343.20 KB
- File Count 1
- Create Date September 24, 2017
- Last Updated September 24, 2017
የኢቫሱ አገልጋዮች እና የወንጌላውያን ተማሪ ህብረቶች መሪዎች አድራሻ
በ2010 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ወደ ካምፓስ ለመግባት በዝግጅት ላይ ላላችሁ ወንጌላውያን ተማሪዎች በሙሉ በኢቫሱ ቤተሰብ ስም እንኳን ጌታ እረዳችሁ እናም እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን፡፡ በምትሄዱበት ካምፓስ ማንኛውም እገዛ ለማግኘት እና የወንጌላውያን ተማሪ ህብረቶችን ለመቀላቀል የኢቫሱ አገልጋዮች እና የተማሪ መሪዎች አድራሻ ይህን ፋይል በማውረድ እንደምታገኙ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
I am so happy to serve God with Evasu as Leadership. I am Amanuel and I was a pray team leader in Axum unverisity Shire campuss. Now I am Gc student If its God’s will I am open to serve God as Evasus staff members and beyond that keep contact and make a strong bond with leaders. Am happy about leadership summit in Debrezeit. Keep it up.