የኢቫሱ ስልታዊ ዕቅድ ንድፍ ላይ ውይይት ተካሔደ

በየካቲት 2009 ዓ.ም የተጀመረው የኢቫሱን የቀጣይ አምስት አመታት ስልታዊ ዕቅድ የመንደፍ ስራ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ባሣለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም በሠንዳፋ የልጆች ዕድገት ስልጠና እና ምርምር ማዕከል ከተማሪዎች፣ ከምሩቃን፣…

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ኢቫሱን ተቀላቀሉ

ባለፉት ሶስት አመታት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር(ኢቫሱ) ተግቶ እየሰራ እንዲሁም እመርታ እያሳየ ካለባቸው የትኩርት አቅጣጫዎች መሀከል የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን በማብዛት፣ በእያንዳንዱ ካምፓስ የወንጌላውያን ተማሪዎችን ማገልገል አንዱ ነው፡፡ በዚሁም መሰረት…

የኢቫሱ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

የ2010 ዓ.ም የመጀመርያው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር (ኢቫሱ) የሙሉ ጊዜ አገልጋዮቹን አቅም የሚያጎለብትበት ስልጠና ተካሔደ፡፡ ስልጠናው በቅርቡ ለዚሁ አላማ በለገጣፎ አካባቢ በተከራየው የስልጠና ማዕከል ውስጥ ለአስራ ሁለት ቀናት ማለትም…