እንኳን ወደ ኢቫሱ የብሔራዊ ጉባኤዎች መመዝገቢያ ቅፅ በደህና መጡ!

ስለፕሮግራሞቹ

የኢቫሱ ዋና አላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነዉ። ይህንንም አላማ ከግብ ለማድረስ ልዩ ልዩ ስልቶችን የሚጠቀም ሲሆን አገልጋይ መሪዎችን ማብቃት ከስራዎቹ አንዱ ነው። ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ በሃገር አቀፍ ደረጃ ያሉ የተማሪ መሪዎችን ለማስታጠቅ እና አቅጣጫ ለመስጠት የሚሰበሰብ ጉባኤ ሲሆን ብሔራዊ የሚሽን ጉባኤ ደግሞ በወንጌል ማስተማበር እና በማህበራዊ አገልግሎት ዙሪያ የሚያገለግሉ የተማሪ መሪዎችን ለማስታጠቅ እና አቅጣጫ ለመስጠት የሚሰበሰብ ጉባኤ ነው።

የምዝገባ ዝርዝር መረጃ

ብሔራዊ የሚሽን ጉባኤ

(National Mission Summit)

 

ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ

(National Leadership Summit)

 

የምዝገባ መመሪያ ለማግኘት ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ

Play Video

ማሳሰቢያ

 

  • ወደ ፕሮግራሙ ሲመጡ በኢሜል የተላከውን ደረሰኝ ይዘው ይምጡ
  • ምዝገባው በአንድ ተወካይ ሰው በኩል ብቻ የሚፈፀም ይሆናል
  • ክፍያ በሙሉ በቴሌ ብር ይከናወናል
  • ተምዝግቦ የሚቀር ሰው መተካት የሚቻለው በተመሳሳይ ፆታ ከሆነ ብቻ ነው
  • ክፍያ ካልተጠናቀቀ በቀር ምዝገባው ውድቅ ይሆናል
  • የክፍያ ደረሰኝ ፎርም ላይ ባስገቡት የኢሜል አድራሻ የሚላክ ይሆናል
  • የኮሌጅ ስም ዝርዝር ውስጥ ከሌለ “other” የሚለውን መርጠው ይፃፉ። የኮሌጅ ስም ሲፅፉ ግን ሙሉ ስም ከነቦታው መጻፍ እንዳይረሱ